እውነታዎች አስፈላጊ ናቸው። ስለ ኮቪድ-19 ክትባት ቃሉን እንድናወጣ ይርዱን። ወረርሽኙን እናስቁም – በጋራ።

This Is Our Shot ለመሆን
#TogetherAgain

Play Video

በወረርሽኙ ምክንያት በጣም የናፍቅዎት ምንድነው – ከቤተሰብ እና ከጓደኞች ጋር ማክበር፣ ወደ ጨዋታ መሄድ ወይም በቀላሉ መሰብሰብ? ሁላችንም እነዚህ ነገሮች እንዲመለሱ እንፈልጋለን።

This Is Our Shot ለ #TogetherAgain መሆን የተከሰተውን ወረርሽኝ – በጋራ ማስቆም እንድንችል ካናዳውያንን ለማሰባሰብ እና ስለክትባቱ ማወላወልን በመተማመን ለመተካት እርስ በእርስ ለማበረታታት ያለመ እንቅስቃሴ ነው።

#TogetherAgain ለመሆን፣ እራሳችንን፣ ቤተሰቦቻችንን፣ እና ማህበረሰቦቻችንን መጠበቁን መቀጠል አለብን። ክትባት መውሰድ ለሌሎች ሰዎች እንደ ቀለላቸው ለአንዳንድ ሰዎች ቀላል አለመሆኑን በመገንዘብ እንጀምር። በእውቀት ላይ የተመሠረቱ ውሳኔዎችን ለማድረግ እያንዳንዱ ሰው የሚፈልጓቸውን እውነታዎች እና መረጃዎች ማግኘት መቻላቸውን ለማረጋገጥ ሁላችንም አንድ ላይ መሥራት አለብን።

This Is Our Shot ወረርሽኙን ለማቆም፣ ካናዳ።

ከእኛ ጋር ይገናኙ፦

የኮቪድ-19 ክትባት መረጃ

17,147,500 የኮቪድ-19 የክትባት መጠኖች በካናዳ ውስጥ ተሰጥተዋል

ስለ ክትባት ጥያቄዎች ሊኖርዎት ይችላል። ክትባትዎን ስለመውሰድ እና ወረርሽኙን ለማቆም ስለመርዳት በራስ የመተማመን ስሜት እንዲሰማዎት በሚፈልጉት እውቀት እርስዎ አንዲበረቱ ለመርዳት እዚህ ነን።

እውነታዎችን ይወቁ። #TogetherAgain ለመሆን This Is Our Shot።

ቀጠሮ ለማስያዝ ዝግጁ ሲሆኑ…

የእርስዎ ክልል ላይ ጠቅ ያድርጉ እና ወደ እርስዎ የክልል ቀጠሮ ማስየዣ መግቢያ ስርአት ይወሰዳሉ። ወይም ደግሞ ፋርማሲዎችን ጨምሮ በመላው አገሪቱ ወዳሉ የክትባት ክሊኒኮች እንዲመራዎ ወደሚረዳ ወደ ካናዳ የክትባት አዳኞች ይሂዱ።

57,020

123 የኮቪድ-19 የክትባት መጠኖች ተሰራጭተዋል

52,913

234 የኮቪድ-19 የክትባት መጠኖች በካናዳ ውስጥ ተሰጥተዋል

መረጃው ከካናዳ መንግስት ይመጣል
https://art-bd.shinyapps.io/covid19canada/

ቀጥታ የከተማ ማዘጋጃ-ቤት ስብሰባዎች

#TogetherAgain ለ This Is Our Shot መሆን ቀጥታ የከተማ ማዘጋጃ-ቤት የኮቪድ-19 መረጃ ስብሰባዎችን በመደበኛነት ያስተላልፋል። ቀጣዩ ስብሰባችን 2021/6/17 @ 6PM EST ነው።

አስቀድመው ወይም በክፍለ-ጊዜው ውስጥ ጥያቄዎችዎን ማስገባት ይችላሉ።

ዝግጅቱ በእንግሊዝኛ ይካሄዳል።

በበርካታ ቋንቋዎች ይገኛል

ከእኛ ጋር ይገናኙ፦

እንዴት መሳተፍ እንደሚችሉ

This Is Our Shot#TogetherAgain መሆን ዘመቻ

ማንኛውም ሰው መሳተፍ ይችላል እናም ይህን በማድረግ፣ ክትባት በካናዳ የተከሰተውን ወረርሽኝ ሊስያቆም ይችላል የሚለውን መልእክት ለማሰራጨት ትረዳላችሁ።

  1. ተራዎ በሚሆንበት ጊዜ ክትባቱን ይውሰዱ
  2. #ThisIsOurShotCA #TogetherAgain  ዘመቻ ውስጥ ሸሚዝ በመግዛት ይሳተፉ።
  3. ለክትባት ቀጠሮዎ ሸሚዝዎን ይልበሱ እና የእርስዎን የክትባት የሕክምና ፕላስተር ለሚወዱት ሰው (ወይም ለሌላ ነገር) ያበርክቱ
  4. ሸሚዝዎን ለብሰው የሕክምና ፕላስተርዎን የሚያሳይ ሥዕል ወይም ቪዲዮ ይለጥፉ፣ ለጓደኞችዎ እና ለቤተሰቦችዎ ምልክት ያድርጉት እና ተመሳሳይ ነገር እንዲያደርጉ ይጠይቋቸው።
  5. እንዲሁም በይፋ በማሳወቅ ለማገዝ #ThisIsOurShotCA #TogetherAgain ን በመጠቀም ሌሎች ልጥፎችን ያጋሩ።

 

ሁሉም ገቢዎች ወደ የልጆች እገዛ ስልክ የበጎ አድራጎት ድርጅት ይሄዳሉ።

ስለ This Is Our Shot#TogetherAgain መሆን

የግራስ ሥር ድርጅቶች፣ በመላው ካናዳ የሚገኙ የጤና አጠባበቅ ባለሙያዎች እና አንዳንድ የካናዳ በጣም የታወቁ ኮርፖሬሽኖች ስለ ክትባቶች ደኅንነት በይፋ ማሳወቅ እና ማወላወልን በመተማመን መተካት አስፈላጊ መሆኑን ተገንዝበዋል። በአንድ የተጨበጠ ጥረት ላይ በማተኮር፣ እንደ አንድ የተባበረ ቡድን በጋራ በመሥራት ስለክትባት ማወላወልን ለማሸነፍ በጣም ውጤታማ እንደሚሆን ወስነዋል።

አሁን በ This Is Our Shot ለ #TogetherAgain መሆን ነጠላ ባነር ስር፣ የጤና ባለሙያዎች፣ የፊት-መስመር ሠራተኞች፣ የአካባቢው ማህበረሰቦች፣ የኮርፖሬት ካናዳ፣ እና የታወቁ እና ተደማጭነት ያላቸው ሰዎች አውታረመረብ፣ በካናዳውያን መካከል በክትባት ላይ መተማመንን ከፍ ለማድረግ ጊዜያቸውን እና ሀብታቸውን እየሰጡ ነው።

አዳዲስ ዜናዎች


Deprecated: Function _register_controls is deprecated since version 3.1.0! Use Elementor\Controls_Stack::register_controls() instead. in /www/thisisourshot_191/public/wp-includes/functions.php on line 5379

Watch the full interview: https://www.cp24.com/video?clipId=2221114

Hospital News: Co-led by Dr. Anju Anand, a respirologist at…

Read more

Breakfast Television: Dina and Sid chat with Olympian Clara Hughes…

Read more